Grow your YouTube channel like a PRO with a free tool
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

kaleawadi tv

Likes
0
kaleawadi tv
ወደ ቃለ ዐዋዲ እንኳን በደህና መጣችሁ። ቃለ ዐዋዲ አገልግሎት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የምስራች ለሰው ሁሉ የሚያበስር አገልግሎት ነው። እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት የቃሉን ብርሃን ለብዙዎች እያበራ ሲሆን እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን እንኳን በደህና መጡ እንላለን። በቻናላችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን ብዙ ትምህርቶችን እንደሚያገኙና መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚያዩ እናምናለን። እርስዎ ተጠቅመው ቤተሰብዎና ጓደኞችዎ ሁሉ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይህንን ቻናል ያስተዋውቁአቸው። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
+251905999992/+251905999990/+251930392422
አድራሻ ፡ ቀበና ቤልየር መብራቱ ጋር አቤኔዘር ህንጻ ግቢ ውሰጥ
ቃለ ዐዋዲ።

posted by tenambab2