Get real, active and permanent YouTube subscribers
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Likes
0
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Welcome to nsebho Tube,
nesibho Tube, aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally
ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Let's learn about our Holy Orthodox Tewahedo faith!

ንሴብሆ ቲዮብ ቤተሰብ በመሆን ስለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለሁሉ ማዳረስ አብረውን ይቆሙ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ንሴብሆ ቲዮብ nesibho Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

posted by ulogoritiko