Get real, active and permanent YouTube subscribers
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

ከትውልደ ኢትዮጽያዊያን በሀብት 1ኛው ቱጃር ...ብዙም ቃለምልልስ አልወድም...ለ 5 ሺ ሰዎች በአሜሪካ ስራ የፈጠሩ ... ጆ ማሞ ካቻ

Follow
Seifu ON EBS

አሜሪካ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትየጵያኖች ውስጥ በሃብት አንደኛ የሆነው ጆ ማሞ ካቻ…

በአሜሪካ 300 የጋዝ እስቴሽን ፣ ሪልስቴት እና የተለያዩ ቢዝነዞች ላይ የተሰማሩት በኩባንያቸውም ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያኖች የሥራ እድል በአሜሪካ መፍጠር የቻሉ የታዋቂው ነጋዴ ማሞ ካቻ ልጅ ጆ ማሞ ካቻ…

ትልቅ ህልም ስለነበረኝ ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ሆኜ ማደጌ እና ትልቁ በሰዎች አቅም ማመንና ከሰዎች ጋር አብሬ የመስራት ልምዴ ለትልቅ ስኬት አብቅቶኛል ይላሉ፡፡

በልጅነታቸው አሜሪካ የገቡት ባለሀብቱ የ25 አመት ባለትዳርና የ3 ልጇት አባት ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾችን በቻሉት መንገድ ሁሉ ይደግፋሉ፡፡

"ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በአሜሪካ ግጥሚያቸውን ያደርጋሉ" ትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ጆ ማሞ ካቻ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM'>https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS https://bit.ly/2VgLrdM'>https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

posted by charlesxkimrg