15 YouTube views, likes subscribers in 10 minutes. Free!
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

“ኢትዮጵያ የሠሩላትን የምታመሰግነው በጥይት ነው“ አቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓም የ60ዎቹ ግድያ 50ኛ ዓመት ማስታወሻ0708

Follow
Meskerem media መስከረም ሚዲያ

ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም የተፈጸመውና የ60ዎቹ ግድያ በሚል የምናውቀው ሁነት በትናንት ገናና ታሪካችን ውስጥ ጥቁር ነጥብ ከጣሉብን  አንዱ ነው።
ደርግ በዚች ቀን ከ60 በላይ የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለስልጣናት የጦር አመራሮችና ባለሙያዎች ረሽኗል።
ይህም ኅዳር 14 ቀን 2017 ዓም 50 ዓመት ይይዛል።
መስከረም ሚዲያም በዕለቱ ከተገደሉት ወንድማማቾች መካከል የጸሐፌ ትእዛዛት አክሊሉ ሀብተ ወልድና አቶ አካለወርቅ ሀብተ ወልድ ቤተሰብን አግኝቷል።
አቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ በዚህ ዕለት አባታቸውን አቶ አካለ ወርቅ እና አጎታቸው ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድን በግፍ አጥተዋል። ቆይታችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን

posted by machflyh3