Get real, active and permanent YouTube subscribers
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

አሜሪካ ተወልዳ በአማርኛ አንጠባጠበችኝ!

Follow
Donkey Tube

አቡጊዳ የቋንቋና የባህል ተቋም በ2018 እ.ኤ.አ በወርሃ መስከረም በቨርጂኒያ ግዛት የተቋቋመ ትምህርት ቤት ነው።
የተቋሙ ዓላማ በልጅነታቸው ከሀገር የወጡ ወይም በውጭው ዓለም የተወለዱ ኢትዮጵያዊያን በማንነት ጥያቄ ውስጥ እንዳይወድቁ የአማርኛ ቋንቋ፣ የግብረ ገብ ትምህርት፣ የኢትዮጵያን ታሪክ እና የባህል ትምህርቶችን ከ3 ዓመት ጀምሮ እስከ አዋቂዎች የእድሜ ክልል ያሉ ተማሪዎችን ቨርጂኒያ በሚገኘው ትምህርት ቤት እንዲሁም በርቀት ከሁሉም የአሜሪካን ግዛቶች ያስተምራል።

ከመስከረም እስከ ሰኔ ከሚኖረው መደበኛ የ 10 ወር ትምህርት በተጨማሪ የበጋ ትምህርት ከ July August የሚቆይ ሰፊ ፕሮግራም አለው።


Abugida Language and Cultural Center is a school established in the month of September 2018 in the state of Virginia.
The purpose of the institute is to teach Amharic language, Ethics, Ethiopian history and cultural lessons to students from age 3 years to adults in schools in Virginia and remotely from all American states.

In addition to the regular 10month program from September to June, Our summer camp program has an extensive program from July to August.

Address = 7003 Blacklick Ct, Springfield VA 22151
Phone = 5717331509
5717333634

Email = [email protected]
Websites = www.abugidalanguagecenter.com

posted by Torcellizc