የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶች ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆናት እንዲሁም ምዕመናን አዲሱ አልበም ላይ ተወዳጅ የሆኑ አስራሦስት መዝሙሮች ያሉ ሲሆን አስራሶስቱም ታሪክን ድርጊትን መጪን ምስጋናን የሚዳስሱ ትምህርት አዘል መልዕክት አላቸው። በዜማ ረገድም የታላቁን ሊቅ የቅዱስ ያሬድን ዜማ መሠረት በማድረግ ለምዕመናን ተደራሽ እንዲሆን ተደክሞበታል አዳምጣችሁ አስተያየት እንድትሰጡኝ በትህትና እጋብዛችኋለሁ ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ