✅ Dv 2024 የመጨረሻ 3 ወራት ✅
በዚህ ቪዲዮ ከ July ጀምሮ ያሉትን የሶስት ተከታታይ ወራት አፈጻጸም ምን ሊመስል ይችላል የሚለዉን የምናይ ይሆናል።
በተጨማሪም እስከ አሁን ምን ያህል ቪዛዎች ተሰጡ? ቀሪ ቪዛስ ስንት ነዉ?
የ 10 ወር አፈጻጸሙ ምን ይመስላል?
ከባለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር የ DV 2024 በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነዉ?
የኢትዮጲያ የ 10 ወር አፈጻጸሟ ምን ይመስላል?
ከዚህ በኋላ ስንት ግዜ ሊጠራ ይችላል?
እስከ ስንት ኬዝ ቁጥርስ ሊሔድ ይችላል?
ያልተጠራነዉ እጣ ፈንታችን ምንድን ነዉ?
☑ እና ሌሎችንም ጥያቄዎች በመረጃ የሚያስረዳ ቪዲዮ ነዉ።
ተጨማሪ በ DV 2024 ላይ የተሰሩ ቪዲዮዎች
• በ 6 ወር ስንት ቪዛ ተሰጠ? ምን ያህል ቪዛስ ይቀራል?
• በዚህ አመት Dv 2024 እስከ ስንት ኬዝ ሊጠራ ይችላል?
• DV ከደረሰኝ ምን ላድርግ? በአንድ አመት የሚጠብቃችሁ ሙሉ...
• ከዚህ ታሪክ ብዙ ታተርፋላችሁ
መልካም እድል ❤
@DemxDv2025 @DemxDv2025