Buy real YouTube subscribers. Best price and warranty.
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

የ Dv ውጤት ለማየት እና ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች | Entrant Status Check - DV Lottery 2024

Follow
How To Demx

ዲቪ ከሞላን በኋላ ማድረግ ካሉብን ነገሮች ውስጥ አንዱ የሎተሪ እጣ ቁጥራችንን በመጠቀም እድላችንን ማየት ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ሶስት መረጃዎች የሚያስፈልጉን ሲሆን
1ኛ የአያት ስም
2ኛ የትውልድ ዓመት
3ኛ የሎተሪ ቁጥር ናቸው።
እነዚህን መረጃወች ብቻ መያዛችን ግን በቂ አይደለም። ሌሎች ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎችም አሉ። በዚህ ቪድዮ እነዚህን ጥንቃቄዎች ለመዳሰስ እንሞክራለን።
#dv2024 #dv2024 #Zizudemx #HowToDemx

posted by Ksenjamizy