Easy way to get 15 free YouTube views, likes and subscribers
Get Free YouTube Subscribers, Views and Likes

የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 ||

Follow
Manyazewal Eshetu

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በሀምሳ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመጋቤ ሀዲስ ዶክትር ሮዳስ ታደሰ ​⁠(‪@drrodastadeseandromeda9034‬ ) ጋር ጥልቅ ውይይትን ያደርጋል::ስለ ኢትዮጵያዊ ፊደሎች እናቁጥሮች ምንነት : ስለ ስጋ ነፍስ እና መንፈስ: ስለ ናላ ልቦና እና ኩላሊት እንዲሁም ስለሰው ልጅ የኒቨርስ መሆን እና ስለበርካታ መንፈሳዊ ጉዳዮች ተውያተዋል::

አዲሱ የዶክተር ሮዳስ Amazon link

37 Alpha 73 (Amharic Edition) https://a.co/d/gSyRzT3


ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ ከታች ያለውን ሊንክ ፎርም ይሙሉ

https://docs.google.com/forms/d/1UpjW...

posted by avkristne2n